ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶ ችን ሰጡ

 አዲስ አበባ፣መጋቢት 7፣2014 (ኦርጂን) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐቢይ አሕመድ የተለያዩ ሹመቶችን ሰጥተዋል፡፡

 
በዚህ መሰረትም፡-
 
አቶ ፀጋ አራጌ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ምክትል ኮሚሽነር ሆነው ተሹመዋል።
 
እንዲሁም ዶክተር ንጉሴ ምትኩ የኢትዮጵያ ሥራ አመራር ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ሆነው መሾማቸውን ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤትያገኘነው መረጃ ያመላክታል።


Post a Comment

አዲስ የድሮ