አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2014 (ኦርጂን) ለአራት ዓመት ያቀድነውን ግብ ለማሳካት ብቻ ሳይሆን ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ገለፁ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባስተላለፉት መልዕክት ÷ በመጪው ክረምት የአረንጓዴ ዐሻራ እንቅስቃሴ አራተኛ ዓመቱን እንደሚይዝ ገልጸዋል፡፡
በዚህም ለአራቱ ዓመት ያቀድነውን ግብ ለማሳካት ብቻ ሳይሆን፣ ታሪክ የሚቀይር ውጤት ለማስገኘት ችግኝ የማፍላት ቅድመ ዝግጅት እየተካሄደ ነው ሲሉ መልዕክታቸውን አስፍረዋል።
አስተያየት ይለጥፉ