ስለእኛ /About Us

 

ኦርጂን

የኢትዮጵያዊያን ድምጽ ባህል ቋንቋ እሴት ብቻ የሚሰማበት ሁሉም ኢትዮጵያዊ ያለምንም ገደብ ሃሳቡን የሚያሰማበት ከማንም አካል ገለልተኛ እና ነጻ የሆነ እንዲሁም ለትርፍ ያልተቋቋመ የዜና እና መረጃ የሚያቀርብ ሲሆን ለአፍሪካም ድምጽ ነው።

በመላው ኢትዮጲያ ግዛት የሚከናወኑ የተለያዩ መረጃዎችን ከእውነተኛውና ከሚመለተው አካል የሚያሰማ የዜና መረጃ ድርጅት ሲሆን ይህን ስራውን በህትምት ውጤቶች ፣ በሬዲዮንና ቴሌቭዥን እንዲሁም በድህረ-ገጽ የሚያቀርብ ይሆናል ፤ የአፍሪካን እና የዓለም ህዝብን እውነተኛ ድምጽ ያሰማል ፤ ወገንተኝነቱ ምንግዜም ከእውነት ነው ፤

ኦርጂን ፳፼፲፬